Build Your Dream
የጥምቀት በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው ፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ ፣ መታየት ማለት ነው።
Build Your Dream
የወልድያ ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት
የወ/ከ/አስ/ር ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት የከተማ አስተዳደሩ የባህል ፣ የቅርስ ሃብት እንዲጠበቁ እንዲለሙና ለትውልድ እንዲተላለፉ ፣ ቱሪዝም ሴክተር በማስፋት እና በማልማት ፣ በሆቴል እና መሰል የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ሙያዊ ድጋፍ በማድረግ የቱሪዝም ሴክተር ለድህነት ቅነሳ እና ለፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንዲያግዝ ለማድረግ የተዋቀረ ተቋም ነው።
245+
የተመዝግቡ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች
58+
የከትማዋ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት
18+
የፋይናስ ተቋማት
25+
የጤና ተቋማት

ምስጋና
ከባህላዊ የማስታወቂያ ሰራ ባሻገር የዲጅታሉን አለም ተቀላቅለን ስራችነን አለማቀፋዊ በሆነ መንገድ እንድንሸጥ በጀት መደበው ስራው እንዲሰራ ስላደረጉ እናመሰግለን፡፡
በድጋሚ በአርቆ አሳቢነት እና በብሩህ ተስፋ ለተሞላው አመራርዎ እናመሰግለን!
ሁሌም ለቱሪዝም ሴክተር እድግተ እና ለማህበረሰባችን ለውጥ እና መሻሻል እንተጋለን፡፡
Build Your Dream
የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች

የተመዘገቡ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች
ከተማችን በ11 ቤተ እምነቶች የተመዘገቡ 245 ቅርሶች ያሉ ሲሆን ያልተመዘገቡ ግርሶችም አሉ፡፡

አያ ሙሌ የህዝብ ቤተ መጥሐፍ
በ1987 ግንባታው ተከናውኖ አገልግሎት ሲስጥ የቆየው የወልድያ የህዝብ ቤተ መጥሐፍ የመፍረስ አደጋ ገጥሞት የነበረ በመሆኑ የግንባታ ስራው በክቡር ከንቲባ አቶ ዱባል አብራሬ አስጀምረዋል፡፡

የየጁ ባህል ማዕከል እና ቤተ መዘክር
የወልድያ ባህል አዳራሽ እድሳት ተደርጎለት በአዲስ ስያሜ የጁ ባህል ማዕከል እና ቤተ መዘክር የሚል ስያሜ ይዞ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

የሼህ አል አሙዲ ስታዲየም
የሼህ አል አሙዲ ስታዲየም የቱሪስት መዳረሻ ተብልው ክሚጠቅሱ የከተማችን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ነው፡፡

የከተማችን የመሰረተ ልማት ስራዎች በከፊል
የኮሪደር ልማት ፣ መንግድ ስራ ፣ ተለዋጭ መንገድ

የከተማችን አገልግሎት ሰጭ ተቋማት
ላል ሆቴል አዳዲስ ሎጅዎችን እና የአገልግሎት ማስፋፊያዎችን አድርጓል፡፡



Our Blog
Visit Top Editions →


ጥምቀትን የወልድያ ከተማ መገለጫ ለማድረግ እየተሠራ ነው
ወልድያ: ጥር 09/2017 ዓ.ም የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ የጥምቀት በዓል በወልድያ ከተማ ከ1770ዎቹ ጀምሮ በሃይማኖታዊ እና በባሕላዊ ክዋኔ እየተከበረ መቆየቱን ገልጸዋል። ይህን


ጥምቀትን በምድረ ገነት ወልድያ
የጥምቀት በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው ፣


ማመጫ ተክለሃይማኖት
የሰሜን ወሎ ዞን በመስህብነት የተመዘገቡና ያልተመዘገቡ የተፈጥሮ; የታሪክና የባህል ቅርሶች የሚገኝበት ቦታ ነው፡፡ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘው የምስራቀ ፀሃይ ማመጫ ተ/ኃይማኖትና ክርስቶስ ሰምራ አንድነት


ኑ ወልድያን እናሰተዋውቃችሁ
በ18ኛው ክፍለ ዘመን ሁለተኛው አጋማሽ ጀምሮ መሳፍንቶች ግዛታቸውን ለማስፋፋት በሚያደርጉት ፍልሚያ ከጎንደር ባሻገር የጁን ለማስገበር ግስጋሴያቸውን በሁሉም አቅጣጫ አፋጠኑት በመጨረሻም አላማቸው ተሳክቶላቸው ጎንደርንና የጁን አጣምሮ


ቱሪዝም ማለት ምን ማለት ነው?
ቱሪዝም ማለት ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተነስተው ከአንድ አመት ላልበለጠና ከ24 ሰአት ላላነሰ ጊዜ ወደ ሌላ አካባቢ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሆኖ የረፍት ጊዜን ለማሳለፍ ፣ ለመዝናናት ፣
ስለቅርሶቻችን ምን ያህል ያውቃሉ
ቅርስ ስንል በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ በክልልና በወረዳ እንዲሁም በሰፈር ደረጃ የሚታወቁና መለያ የሆኑ በዚያ አካባቢ ሚኖር ህዝብ የታሪክ፣ የማንነትና የእውቀት
Sustainability
Committed To Keep People Healthy & Safe
We Follow Best Practices
- Sustainablility
- Project On Time
- Modern Technology
- Latest Designs
Sustainability
መዳረሻ እና የመስህብ ቦታዎች
ማመጫ ተክለሃይማኖት
የጠበል ቦታዎች ፣ ገዳም ፣ መሰኖ ልማት ፣ ተፈጥሯዊ ምስህብ
የወልድያ ሁለገብ ስታዲየም
የስፖርት ቱሪዝም ማዕከል
የወልድያ ሆስፒታል
የወልድያ ሆስፒታል በቅርቡ ሪፈራል ሆስፒታል ሆኖ አገልግሎት መስጥት ጀምሯል
የወልድያ ባህል እና ቱሪዘም የስራ ሃላፊዎች
አመለወርቅ ሃይሉ
የተቋሙ ሃላፊ
የማታ ገ/የስ
የቅርስ ጥበቃ ቱሪዝም ልማት ቡደን መሪ
አቶ በላይ አምባው ረታ
የባህል እሴት ኢንዱስትሪ ልማት ቡድን መሪ
About Founders
Our Latest Works
የህይወት ክህሎት ስልጠና
በማሚቴ ሹምየ ቤተ-መጽሐፍ የተሰጠ የህይወት ክህሎት እና የመሰረታዊ የኮንፒውተር ስልጠና
የቆሎ ተማሪ
ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚገኝ የቆሎ ተማሪዎች ቤት
ባህላዊ የሽምግልና ስርአት
ባህላዊ ፣ አበጋር እና ዘወልድ የሽምግልና ስርአት
የቁንጅና ውድድር
በሰሜን ወሎ እና በወልድያ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም የተዘጋጀ የቁንጅና ውድድር
ደንበኞቻችን ሰለኛ ምን ይላሉ
የምስክርነት ቃል

ብርቱካን አማረ
ወልድያን በአይነ ህሊናየ እንዳይ ታሪኳን እንዳወሳ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉበት። የወሎን ባህል የሚገልፁ ታሪኮች ፎቶዎችና ሙዚቃዎች በየጊዜው ብትለቁ መልካም ነው።

ሰውቢሆን ታደሰ
ጤናይስጥልኝ ወሎየዎች! የወሎን ባህል ዘመን ተሻጋሪ ለማድረግ እየሰራችሁ ላላችሁ የዚህ ድህረገፅ ባለቤቶች ስራችሁ የሚያኮራ ትውልድን ከማንነት ቀውስ የሚያድን ነውና በርቱ!

አበራ ማርየ
ጤናይስጥልኝ ወሎየዎች! የወሎን ባህል ዘመን ተሻጋሪ ለማድረግ እየሰራችሁ ላላችሁ የዚህ ድህረገፅ ባለቤቶች ስራችሁ የሚያኮራ ትውልድን ከማንነት ቀውስ የሚያድን ነውና በዚሁ ግፉበት

ሰማ ዳኛው
ጥሩ ነው በርቱ፡፡
መልዕክት ይላኩልን
አእብረውን ሊሰሩ ዝግጁነዎት? ከእኛ ጋር ፐሮጅክተዎን ይገንቡ!
Learn More From
የዘወትር ጥያቄዎች
መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለ አንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ስለ መረጃ እና አስፈላጊነቱ ለማንበብ እዚህ ይንኩ!
ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ በጽናት ሂደት ውስጥ መውደቅ መነሳት ፣ መመስገን ፣ መተቸት ማግኝት ፣ ማጣት ያለ ነው፡፡ እኛ ለበጎ ያሰብነውን ሰው በክፋት ሊተረጉምብን ይችላል፡፡
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.