ይዘት
- መግቢያ
- የቅርስ ትረጉምና ዓይነቶች
- የቅርሶች ጠቀሜታና ስሪቶቻቸው
- የቅርሶች የጉዳት መንስዔና መፍትሔ
- ኃላፊነት ያለባቸው አካላት
መግቢያ
ሐገራችን ኢትዮጲያ ካላት የተፈጥሮ ሐብት ቀደምት ህዝቦች የስራ ውጤት የሆኑት ቅርሶች ባለቤት መሆኗ የሚታዎቅ ነው፡፡ ለምሳሌ
- የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት
- የጎንደር ቤተመንግስታት
- የሰሜን ፓርክ
- የአክሱም ሐውልት
- የጥያ ትክል ድንጋዮች
- የሐረር ጀጎል ግንብ
- የኮንሶ መንደር
- የታችኛው አዋሽ ሸለቆና የታችኛ ኦሞ ሸለቆ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትም የበርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥbዊ ቅርሶች ባለቤትና ሐገራችን ኢትዮጵያ በአለም ላይ እንድትታዎቅ ካደረÕት ክልሎች የመጀመሪያውን ቦታ የሚይዝ ሲሆን ‹‹በአለም የሚደነቁ የኢትዮጵያ ቅርሶች እምብርት/The heart land of Ethiopian world wonderers/ ወይም ታሪካዊ የጉዞ መስመር/Historic route/ ተብሎ ይጠራል፡፡
የቅርስ ምንነትና ትርጉም
የቅርስን ምንነት በተመለከተ ለዘርፉ ቅርበት ያላቸው ምሁራንና ¾}KÁ¾ GÑ^ƒ የራሳቸውን ልዩ ልዩ ትንታኔ ይሰጣሉ፡፡ ስለሆነም እስካሁን ድረስ ወጥ የሆነ (የጋራ) ብያኔ አለ ብሎ ለመናገር አያስደፍርም፡፡ u}SddÃU GÑ^‹” u}KÁÄ Ñ>²?Áƒ v¨×‹¨< ¾p`e ›ªÐ‹ Là ÁekSÖ‹¨< ¾p`e ƒ`Ñ<U ¾}KÁ¾ እ“ uH>ŃU እ¾có ¾S× SJ’<” ያሳያል:: KUdK? 36/1982 ፣ 229/1958 ፣ 209/1992
አሁን በስራ ላይ ያለው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 209/92 አንቀፅ 3 መሰረት ቅርስ ማለት፡-
‹‹በቅድመ ታሪክና የታሪክ ዘመን የነበረ የሰው ልጅ የፈጠራና የስራ እንቅስቃሴ ውጤት የሆነ የተፈጥሮ የለውጥ ሂደትን የሚገልፅና የሚመሰክር በሳይንስ በታሪክ በባህል በስነጥበብና በዕደ ጥበብ ይዘቱ ከፍተኛ ተፈላጊነት እና ዋጋ ያለው ማንኛውም ግዙፍነት ያለውና ግዙፍነት የሌለው ነገር ነው፡፡››
በአጭሩ ቅርስ የአንድ ሐገር ህዝብ የማንነት መገለጫ ነው፡፡ የአንድን ማህበረሰብ ታሪክ ፣ ባህል ፣ ወግ ፣ ልማድ ስርአት ቋንቋ ማሳያ ሲሆን ካለፈው ትውልድ የተወረሰና ለመጭው ትውልድ የሚተላለፍ የብዙ ዘመናት የስራና የፈጠራ ውጤት ነው፡፡
በሌላ አገላለጽ ቅርሶች ልዩ ልዩ ሕዝቦች በየዘመናቸው ለሥርዐተ አምልኮ መፈጸሚያ ፣ ለንግድ ልውውጥ ፣ ለእርሻ ሥራ ፣ ለመከላከያ ፣ ለማኅበራዊ ግንኙነቶች ፣ ለቤት ውስጥ አገልግሎት ፣ ለጌጥ ፣ ለዝና ማትረፊያና ለመሳሰሉት ፍላጎቶቻቸው ማሟያ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ነገሮች ናቸው፡፡
የቅርስ አይነቶች
የሚዳሰሱ ቅርሶችÿÿÿÿበእጅ ¾T>Çcc< u›Ã” ¾T>ታÄ p`f‹ “†¨<:: u²=IU Sc[ƒ T“†¨<U ld© ¾J’< p`f‹ ¾T>Çcc< p`f‹ ናቸው:: የሚዳሰሱ ቅርሶች በሁለት ይከፈላሉ፡፡ እነሱም፡-
¾T>Çcc< p`f‹¾T>”kdkc< p`f‹¾TÔkdkc< p`f‹ |
¾TÔkdkc< p`f‹ÿÿÿÿÿŸxታ ¨Å xታ KT”kdke ¾TÉK< c=J’< p`f‡ uSW[ƒ }Ñ”w}¨< sT> ŸJ’< ’Ña‹ Ò` ¾}ÁÁ²<“ Ÿxታ ¨Å xታ በቀላሉ K=³¨\ TËK< p`f‹ “†¨<::
- I”íÿÿÿÿÿ¾መታሰቢ=Á xታ ‘ N¨<Mƒ ‘ u?}S”Óeƒ
- ¾Ø”ታ© Ÿ}T õ`e^j‹ ‘ Ø”ታ© ¾Snw` xታ ‘ ¾ªh Y°KA‹“ îOö‹
- ቤተእምነቶችÿÿÿÿu?}¡`e+Á” ‘ ÑÇU ‘ SeÑ>É
}”kdni p`f‹ÿÿÿÿÿÿukLK< Ÿxታ ¨Å xታ ÁKU”U ‹Ó` K=”kdkc< ¾T>‹K< p`f‹ “†¨<::
- ¾w^““ ¾É”Òà Là êOö‹
- Y°KA‹
- ŸÉ”Òà ፣ Ÿw[ƒ ፣ Ÿ’He ¾}c\ Sd]Á‹“ Ñ@×Ñ@Ù‹
¾TÃÇcc< p`f‹ÿÿÿÿበእÏ KSÇce ¾T>ÁÇÓ~ ’Ñ`Ó” u›Ã” KT¾ƒ uÐa KSeTƒ ¾T>‰K< p`f‹ “†¨<:: u²=I ¾p`e ›Ã’ƒ ¨<eØ ¾T>”}~
ይህ በእንዲህ እንዳለ ማንኛውም ያለፈ ነገር ወይም አሮጌ ዕቃ ሁሉ ቅርስ ተብሎ አይመዘገብም፡፡ በመሆኑም አንድ ነገር ቅርስ ተብሎ ለመጠራት ወይም ለመመዝገብ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
ታሪካዊና ባሕላዊ ጠቀሜታ
- ሥነ-ጥበባዊ ይዘት
- የአሠራርና የጥራት ውበት
- ለጥናትና ምርምር ጠቀሜታ ያለው
- ዕድሜ ያለው መሆን ይኖርበታል
የቅርሶች ጠቀሜታ
- አገራዊ ኩራትን ለመፍጠር/ማንነትን ለማወቅ p`f‹ ¾›”É I´w ¾²S“ƒ ¾’<a እ”pekc? ‘ ¾Y^“ ¾ðÖ^ ¡”¨<” S²¡` እንዲሁም የአንድ አገር ሕዝቦች ከሌላው የሚለዩበትን ነገር የሚያሳዩ የማንነት መገለጫዎች c=J’< ¾c¨< MÏ ¾}Õ²v†¨<” ¾K¨<Ø እ“ ¾እÉу H>Ń እ”Ç=G<U }ðØa“ ›”vu=” ሁኔታ በማስረዳት አሁን ያለው ትውልድ ማንቱን እንዲያውቅና በማንነቱ እንዲኮራ ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡
- የፈጠራ ሥራን ለማጎልበት ÁKð¨<” ƒ¨<MÉ ¾dÔe“ ¾°Å Øuw ¾ðÖ^ ¨<Ö?ƒ Éу” /የሥነ-ሕንፃ ፣ የሥነ-ሥዕል ፣ uÓw[I” ፣ የሥነ-ጽሑፍና የዕደ-ጥበብ ወዘተ ውጤቶችን/ በመመርመር (እ¨<kƒ uSpcU) ከዘመኑ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር በማዛመድ የነበረውን በማዳበርና በማስፋፋት ወይም አዲስ እና የተሻለ ነገር ለመፍጠር በመሆን ያገለግላሉ፡፡
- የምጣኔ ሀብት አቅምን ለማሳደግ ቅርሶች ከፍተኛ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ የገቢ ምንጮች ናቸው፡፡ ሆኖም የጉብኝት ስርአት ስንዘረጋላቸው የውጭ ምንዛሬን ለማስገኘት ፣ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር ፣ የልማት አውታሮች እንዲስፋፉ በማድረግ ለህብረተሰቡ የኑሮ መሻሻል ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡
- ለØ“ƒ“ U`U`— ¾c¨< MÏ በተሰጠው እውቀትና ጥበብ አዳዲስ ነገሮችን የማግኘት ፣ ያለፈውን የመመርመርና የማጥናት ወዘተ ከፍተኛ ፍላጎት አለው፡፡ ስለሆነም ታሪካዊ ቅርሶች የሰው ልጆች uY’-îG<õ ‘ ue’ Øuw ‘ uHÃT•ƒ“ udÔe ወዘተ የነበራቸውን ¡”ª’@ ‘ ›“E“Eር ተግባራት ‘ የአምልኮ ስርዓትና YM×’@ KSÇce ቅርሶች እንደ መፅሐፍ የሚነበቡ ብዙ እውቀት መገኛ መልዕክት ያዘሉ የመረጃና የእውቀት ምንጭ በመሆን የገለግላሉ፡፡
- ለታሪክ መረጃነት ያለ መረጃ የሚጻፍ ታሪክ ሕይወት የለውም፡፡ ከዚህ አንጻር ቅርሶች የመረጃ እጥረት ክፍተትን በመሙላት በኩል ትልቅ ድርሻ አላቸው ለምሳሌ፡- የጽሑፍ መዛግብት ባልነበሩበተ ዘመንና ቦታ የነበረውን የማኅበረሰብ ታሪክ ለማጥናት የአርኪዮሎጂ ቅርሶች ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ በርካታ ቅርሶች እንደ መጀመሪያ ደረጃ መረጃዎች ይወሰዳሉ፡፡
- ለገጽታ ግንባታ ቅርሶች የአንድን ሀገር ህዝብ ታሪክ ፣ባህልና ምንነት ቁልጭ አድርገው ለሌላው አለም የሚያሳይ አይነተኛ መሳሪያወችና የታሪክ መስታየት ናቸው፡፡
- ለመንፈሳዊ አገልግሎት ቅርሶች ከፍተኛ የሆነ መንፈሳዊ ጠቀሜታ ያላቸው ናቸው፡፡ ለምሳሌ ንዋያተ ቅድሳት፣ ሃይማኖታዊ በዓላት፣ ደብሮች ፣ መስጊዶች ወዘተ ሥርዐተ አምልኮን በሚገባ ለማከናወን ፣ትምህርተ ሃይማኖትን ለማስተላለፍ ፣ በረከት ለማግኘትና ለመሳሰሉት ነገሮች የጎላ ሚና አላቸው፡፡ ስለዘህ ሃይማኖታዊ ቅርሶች ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታቸው በተጨማሪ ለአማኙ ህዝብ ለመንፈሳዊ ከፍተኛ አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
- ለማስተማሪያነት/As Instruction Materials ቅርሶች የአሁኑ ትውልድ ከቀደሙ አባቶቹ የሕይወት ልምድና የሥራ እንቅስቃሴ ትምህርት በመቅሰም እነርሱም የተሻለ ሕይወት እንዲኖር በማድረግ በኩል ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል፡፡ ትውልዱ ያለፈውን ሁኔታ በመመርመር ዛሬን በጥበብ ለመኖርና ለነገውም በቂ ዝግጅት ለማድረግ ቅርሶች ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ ቅርሶች በትምህርት ቤቶችም ይሁን በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች እንደመርጃ መሣሪያነት ሊያገለግሉ ይችላሉ፡፡
የቅርሶች የጉዳት መንሥኤዎችና መፍትሔዎቻቸው
የቅርስ ጉዳት መንስኤዎች ሁለት ናቸው፡፡ እነርሱም ተፈጥbዊና ሰው ሰራሽ ጥፋቶች ናቸው፡፡
ሕገ-ወጥ ዝውውርና ዘረፋ ህገ-ወጥ የቅርስ ዝውውር ማለት ቅርስን ያለ ህጋዊ ፈቃድ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ፣ ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ለተለያየ አላማ ማለትም – ለንግድ ፣ ለግል ቤት ማጌጫ ፣ ለሙዝየም ወዘተ ማዘዋወር ማለት ነው፡፡
በስጦታ እና በገጸ በረከት መልክ ፣ ለጥናትና ምርምር በሚል ሰበብ፣ በሽያጭና በስርቆት ምክንያቶች ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ከቦታቸው ይንቀሳቀሳሉ፤ ይዘረፋሉ፡፡ ለዚህም እንደምክንያት ከሚጠቀሱት መካከል
- ቅርሶች በአግባቡ ተመዝግበው አለመያዛቸው
- ቁጥጥሩና ክትትሉ ጠንካራ አለመሆን
- የህብረተሰቡ በቅርስ ላይ ያለው ግንዛቤ አነስተኛ መሆን
- የተደራጀና ጠንካራ ጥበቃ አለመኖር
- የህግ ቁጥጥሩ ወይም የሚወሰደው እርምጃ የላላ ወይም የደከመ መሆን
- የቅርስ ጠባቂዎች በአቅም ደካሞችና ዝቅተኛ ተከፋዮች መሆን
የ1987 ዓ.ም የባህልና ስፖርት ሚስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው የሚከተሉት የኣለም ሀገራት የኢትዮጵያን የብራና መፃህፍት በተለያየ ጊዜ በማውጣት በሙዚሞቻቸው ይዘዋል፡፡
ተ.ቁ | ሀገር | የቅርስ ብዛት |
1 | ኢጣሊያ | 883 |
2 | እንግሊዝ | 856 |
3 | እስራኤል | 511 |
4 | ቫቲካን | 396 |
5 | ጀርመን | 328 |
6 | ካናዳ | 79 |
7 | ፈረንሳይ | 58 |
8 | ስዊዘር ላንድ | 52 |
9 | ቤልጅግ | 46 |
10 | ሆላንድ | 10 |
ህገ ወጥ እድሳት በባለሙያ ያልተጠናና በልማድ የሚደረግ የሚም ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ጥገና ወይም የእድሳት በርካታ ቅርሶች ተጎድተዋል ወይም የነበራቸውን ይዘት አጥተው ቅርስነታቸውን ለቀዋል፡፡
በዲጅታል ቴክኖሎጂ የሚፈጠሩ ማጭበርበሮች ቅርሶችን የዲጅታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም በተለያዩ ቦታዎች አባዝቶ እንዲቀመጡ ማድረግ መቻሉ
ቅርሶችን በሚገባ ለመጠበቅና አደጋዎችን ለመቀነስ የሚከተሉትን የመፍትሔ ሀሳቦችን መጠቀም
- ግንዛቤን መፍጠር
- የቅርሶችን ጥበቃ ማጠናከር
- የቅርስ ቁጥጥር ማድረግና የቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት
- ሙዚየሞችን መገንባትና እቃቤቶችን ማጠናከር
- የቅርሶች ምዝገባና ቆጠራ ማካሔድ
- ጠንካራ ሕጎችን ማውጣትና ተግባራዊ ማድረግ
- የቅርስ ጥበቃ ባለድርሻ አካላትን ማደራጀትና ማጠናከር
- ተገቢ ካልሆነ የእድሳት ሥራ መቆጠብ
- ዲጅታል ቴክኖሎጂን መጠቀምና ተገቢውን የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት
- በኤግዚቪትነት የተያዙ ቅርሶችን ማስመለስና ጥበቃውን ማጠናከር
የቅርስ ጥበቃ እና ምዝገባ ባለድርሻ አካላት
መንግስታዊ ተቋማት በተለይም ባህልና ቱሪዝም ፣ አስተዳደርና ፀጥታ ፣ ፍትህ ፣ ፍርድ ቤት ፣ አካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር ፣ከተማና እንዱስትሪ ልማት ፣ ፖሊስ ፣ ትምህርት ወዘተ ሁሉም ዬራሳቸው ተግባርና ሃላፊነት አለባቸው፡፡
መንግስታዊ ያልሆኑ…ቤተ እምነቶች ፣ የግል ባለይዞታዎች ፣ መንፈሳዊ እና ልዩ ልዩ የጉዞ ማኅበራት ፣ ባለሙያዎች ፣ ባለሃብቶች ፣ ህብረተሰቡ