Build Your Dream

የጥምቀት በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው ፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ ፣ መታየት ማለት ነው።

Read more   →

Build Your Dream

የወልድያ ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት

የወ/ከ/አስ/ር ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት የከተማ አስተዳደሩ የባህል ፣ የቅርስ ሃብት እንዲጠበቁ እንዲለሙና ለትውልድ እንዲተላለፉ ፣ ቱሪዝም ሴክተር በማስፋት እና በማልማት ፣ በሆቴል እና መሰል የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ሙያዊ   ድጋፍ በማድረግ የቱሪዝም ሴክተር ለድህነት ቅነሳ እና ለፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንዲያግዝ ለማድረግ   የተዋቀረ ተቋም ነው።

245+

የተመዝግቡ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች

58+

የከትማዋ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት

18+

የፋይናስ ተቋማት

25+

የጤና ተቋማት

ምስጋና

ከባህላዊ የማስታወቂያ ሰራ ባሻገር የዲጅታሉን አለም ተቀላቅለን ስራችነን አለማቀፋዊ በሆነ መንገድ እንድንሸጥ በጀት መደበው ስራው እንዲሰራ ስላደረጉ እናመሰግለን፡፡

በድጋሚ በአርቆ አሳቢነት እና በብሩህ ተስፋ ለተሞላው አመራርዎ እናመሰግለን!

ሁሌም ለቱሪዝም ሴክተር እድግተ እና ለማህበረሰባችን ለውጥ እና መሻሻል እንተጋለን፡፡

Build Your Dream

የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች

የተመዘገቡ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች

ከተማችን በ11 ቤተ እምነቶች የተመዘገቡ 245 ቅርሶች ያሉ ሲሆን ያልተመዘገቡ ግርሶችም አሉ፡፡

አያ ሙሌ የህዝብ ቤተ መጥሐፍ

በ1987 ግንባታው ተከናውኖ አገልግሎት ሲስጥ የቆየው የወልድያ የህዝብ ቤተ መጥሐፍ የመፍረስ አደጋ ገጥሞት የነበረ በመሆኑ የግንባታ ስራው በክቡር ከንቲባ አቶ ዱባል አብራሬ አስጀምረዋል፡፡

የየጁ ባህል ማዕከል እና ቤተ መዘክር

የወልድያ ባህል አዳራሽ እድሳት ተደርጎለት በአዲስ ስያሜ የጁ ባህል ማዕከል እና ቤተ መዘክር የሚል ስያሜ ይዞ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

የሼህ አል አሙዲ ስታዲየም

የሼህ አል አሙዲ ስታዲየም የቱሪስት መዳረሻ ተብልው ክሚጠቅሱ የከተማችን የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ነው፡፡

የከተማችን የመሰረተ ልማት ስራዎች በከፊል

የኮሪደር ልማት ፣ መንግድ ስራ ፣ ተለዋጭ መንገድ

የከተማችን አገልግሎት ሰጭ ተቋማት

ላል ሆቴል አዳዲስ ሎጅዎችን እና የአገልግሎት ማስፋፊያዎችን አድርጓል፡፡

Our Blog

Visit Top Editions

የቱሪዝም ምንነትና መስህብ ሀብቶቻችን

የአለም ህዝቦችን በማቀራረብ የባህል ልውውጥ እንዲኖር በማድረግ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ትልቅ የኢንዱስትሪ መስክ እየሆነ መምጣቱ ሁሉም እየመሰከረለት የመጣ መስክ ነው፡፡ ሰዎች ለተለያዩ አላማዎች ከቦታ

Read More »

የቅርስ ምንነት እና ትርጉም

ይዘት መግቢያ ሐገራችን ኢትዮጲያ ካላት የተፈጥሮ ሐብት ቀደምት ህዝቦች የስራ ውጤት የሆኑት ቅርሶች ባለቤት መሆኗ የሚታዎቅ ነው፡፡ ለምሳሌ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትም የበርካታ ሰው ሰራሽና

Read More »

ባህል የማንነታችን  መገለጫ ነዉ!

ባህል፡- እንደ ማህበረሰብ ሳይንስ አጥኝዎች ትርጉም የሰዉ ልጅ ባህርይ ፣ እምነት ፣ ዝንባሌ ፣ እሴት እና አስተሳሰብ እንዲሁም በማህበራዊ ኑሯቸዉ ዉስጥ የሚማሩት ፣ የሚፈጥሩት እና

Read More »

 ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶች

የሰው ልጅ በህይት ለመኖር መሰረታዊ ፍላጎቱ መርካት አለበት፡፡ ከዚህ ዉጭ የሚፈፅማቸው ግን ደባል ወይም ትርፍ ነገሮች ናቸው፡፡ እነዚህም ትርፍ ነገሮች ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶች ወይም

Read More »

ኪነ-ጥበብ ምንድን ነዉ?

ኪነ-ጥበብ የአንድህብረተሰብ እድገት የስልጣኔ ምጥቀት መግለጫ ነዉ፡፡ ኪነ-ጥበብ ማለት ሙዚቃና ዉዝዋዜ፤ ስእልና ቅርጻቅርጽ፤ ቲያትርና ስነ- ጽሁፍን አጠቃሎ የያዘ ነዉ፡፡ ከነዚህም የኪነ-ጥበብ ዘርፎች መካከል አንዱ የሆነዉን

Read More »
Uncategorized
sirak23

የወ/ከ/አስ/ር ባህል ቱሪዝም ተጠሪ ጽ/ቤት

ወልድያ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የከተማ አስተዳደሩ የባህልና፣ የቅርስ ሃብት እንዲጠበቁ እንዲለሙና ለትውልድ ትዉልድ እንዲተላለፉ፣ ለማድረግ ቱሪዝምን በማስፋፋትና በማልማት፣ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶችና ለቱሪስት አገልግሎት

Read More »

Sustainability

Committed To Keep People Healthy & Safe

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Pellentesque in ipsum id orci porta dapibus.

We Follow Best Practices

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Pellentesque in ipsum id orci porta dapibus.

Sustainability

መዳረሻ እና የመስህብ ቦታዎች

ማመጫ ተክለሃይማኖት

የጠበል ቦታዎች ፣ ገዳም ፣ መሰኖ ልማት ፣ ተፈጥሯዊ ምስህብ

የወልድያ ሁለገብ ስታዲየም

የስፖርት ቱሪዝም ማዕከል

የወልድያ ሆስፒታል

የወልድያ ሆስፒታል በቅርቡ ሪፈራል ሆስፒታል ሆኖ አገልግሎት መስጥት ጀምሯል

የወልድያ ባህል እና ቱሪዘም የስራ ሃላፊዎች

አመለወርቅ ሃይሉ

የተቋሙ ሃላፊ

የማታ ገ/የስ

የቅርስ ጥበቃ ቱሪዝም ልማት ቡደን መሪ

አቶ በላይ አምባው ረታ

የባህል እሴት ኢንዱስትሪ ልማት ቡድን መሪ

About Founders

Our Latest Works

የህይወት ክህሎት ስልጠና

በማሚቴ ሹምየ ቤተ-መጽሐፍ የተሰጠ የህይወት ክህሎት እና የመሰረታዊ የኮንፒውተር ስልጠና

የቆሎ ተማሪ

ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚገኝ የቆሎ ተማሪዎች ቤት

ባህላዊ የሽምግልና ስርአት

ባህላዊ ፣ አበጋር እና ዘወልድ የሽምግልና ስርአት

የቁንጅና ውድድር

በሰሜን ወሎ እና በወልድያ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም የተዘጋጀ የቁንጅና ውድድር

ደንበኞቻችን ሰለኛ ምን ይላሉ

የምስክርነት ቃል

1736616413382

ብርቱካን አማረ

ወልድያን በአይነ ህሊናየ እንዳይ ታሪኳን እንዳወሳ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉበት። የወሎን ባህል የሚገልፁ ታሪኮች ፎቶዎችና ሙዚቃዎች በየጊዜው ብትለቁ መልካም ነው።

kAIQM77iBMpBeqHQzk3WtCx5SzwnaOm7cgtMBlr0

ሰውቢሆን ታደሰ

ጤናይስጥልኝ ወሎየዎች! የወሎን ባህል ዘመን ተሻጋሪ ለማድረግ እየሰራችሁ ላላችሁ የዚህ ድህረገፅ ባለቤቶች ስራችሁ የሚያኮራ ትውልድን ከማንነት ቀውስ የሚያድን ነውና በርቱ!

81918_hand-lifting-cordless-lightbulb

አበራ ማርየ

ጤናይስጥልኝ ወሎየዎች! የወሎን ባህል ዘመን ተሻጋሪ ለማድረግ እየሰራችሁ ላላችሁ የዚህ ድህረገፅ ባለቤቶች ስራችሁ የሚያኮራ ትውልድን ከማንነት ቀውስ የሚያድን ነውና በዚሁ ግፉበት

wenlocks-ancient-book-768x575

ሰማ ዳኛው

ጥሩ ነው በርቱ፡፡

መልዕክት ይላኩልን

አእብረውን ሊሰሩ ዝግጁነዎት? ከእኛ ጋር ፐሮጅክተዎን ይገንቡ!

Learn More From

የዘወትር ጥያቄዎች


መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለ አንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ስለ መረጃ እና አስፈላጊነቱ ለማንበብ እዚህ ይንኩ!

ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ በጽናት ሂደት ውስጥ መውደቅ መነሳት ፣ መመስገን ፣ መተቸት ማግኝት ፣ ማጣት ያለ ነው፡፡ እኛ ለበጎ ያሰብነውን ሰው በክፋት ሊተረጉምብን ይችላል፡፡

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

Scroll to Top